መገመቻ.ETS.እንደ ወቅቱ ተግባር

የ ናሙናዎች ቁጥር በ ተወሰነ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተሰላውን ይመልሳል በ መገመቻ.ETS ተግባሮች ክርክር ውስጥ የ ጊዜ_እርዝመት እኩል ሲሆን ከ 1. ጋር

የ ኤክስፖኔንሺያል ማለስለሻ ዘዴ: ትክክለኛ ዋጋዎችን የ ማለስለሻ ዘዴ ነው: ለ ተከታታይ ጊዜ ለ መገመት የ ምናልባት ወደፊት ዋጋዎችን

Exponential Triple Smoothing (ETS) የ algorithms ስብስብ ነው ለ ሁለቱም አቅጣጫ እና በ ተወሰነ ጊዜ (በየ ወቅቱ) ተፅእኖው የሚፈጸም: Exponential Double Smoothing (EDS) የ algorithms ስብስብ ነው እንደ ETS, ነገር ግን ያለ በ ተወሰነ ጊዜ ተፅእኖ:. EDS የሚፈጥረው ቀጥተኛ መገመቻ ነው:

የ ምክር ምልክት

See the Wikipedia on Exponential smoothing algorithms for more information.


ተመሳሳይ ውጤት ይመልሳልለ መገመቻ.ETS.ስታትስቲክስ ተግባር ክርክር ለ ስታትስቲክስ_አይነት እኩል ሲሆን ከ 9 (እና የ ጊዜ_እርዝመት እኩል ሲሆን ከ 1) ጋር

አገባብ

መገመቻ.ETS.እንደ ወቅቱ(ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር: [ዳታ_መጨረሻ], [ስብስብ])

ዋጋዎች (ግዴታ): የ ቁጥር ማዘጋጃ ወይንም መጠን ዋጋዎች ታሪካዊ ዋጋዎች ናቸው: እርስዎ መገመት ለሚፈልጉት የሚቀጥሉት ነጥቦች

timeline (mandatory): A numeric array or range. The timeline (x-value) range for the historical values.

የ ማስታወሻ ምልክት

The timeline does not have to be sorted, the functions will sort it for calculations.
The timeline values must have a consistent step between them.
If a constant step cannot be identified in the sorted timeline, the functions will return the #NUM! error.
If the ranges of both the timeline and the historical values are not the same size, the functions will return the #N/A error.
If the timeline contains fewer than 2 data periods, the functions will return the #VALUE! error.


ዳታ_መጨረሻ (በ ምርጫ): የ logical ዋጋ እውነት ወይንም ሀሰት: የ ሂሳብ 1 ወይንም 0, ነባር ነው: 1 (እውነት). ዋጋው ከሆነ 0 (ሀሰት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ዜሮ እንደ ታሪካዊ ዋጋ: ይህ ዋጋ ለ 1 (እውነት) የ ጎደለውን የ ዳታ ነጥብ ይሞላል በ ተጨማሪ አዲስ በ ማስተዋወቅ ከ ጎረቤት የ ዳታ ነጥብ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይደግፋል እስከ 30% የ ጎደለ የ ዳታ ነጥብ: እና ይጨምራል እነዚህን የ ዳታ ነጥቦች


ዝቅ ማድረጊያ (በ ምርጫ): የ ቁጥር ዋጋ ከ 1 እስከ 7, ከ ነባር 1. ጋር: ዝቅ ማድረጊያ ደንብ የሚያሳየው የትኛው ዘዴ እንደሚጠቀሙ ነው ዝቅ ለ ማድረጊያ ተመሳሳይ የ ሰአት ዋጋዎችን:

ስብስብ

ተግባር

1

መካከለኛ

2

መቁጠሪያ

3

ክርክር መቁጠሪያ

4

ከፍተኛ

5

መካከለኛ

6

አነስተኛ

7

ድምር


የ ማስታወሻ ምልክት

ምንም እንኳን የ ጊዜ መስመር ቢፈልግም የማያቋርጥ ደረጃ ከ ዳታ ነጥቦች መካከል: ተግባር ይሰበስባል በርካታ ነጥቦችን ተመሳሳይ የ ጊዜ ማህተም ያላቸውን


ለምሳሌ

ከ ታች ያለው ሰንጠረዥ ያለው የ ሰአት መስመር እና ከ ዋጋዎች ጋር የ ተዛመዱ ነው:

A

B

1

የ ሰአት መስመር

ዋጋዎች

2

01/2013

112

3

02/2013

118

4

03/2013

132

5

04/2013

100

6

05/2013

121

7

06/2013

135

8

07/2013

148

9

08/2013

148

10

09/2013

136

11

10/2013

119

12

11/2013

104

13

12/2013

118


=መገመቻ.ETS.እንደ ወቅቱ(ዋጋዎች: የ ጊዜ መስመር: እውነት();1)

ይመልሳል 6, የ ናሙና ቁጥር መሰረት ባደረገ በ ዋጋዎች እና የ ሰአት መስመር የ ተሰየሙ መጠኖች ከ ላይ: ምንም የ ጎደለ ዳታ የለም እና መካከለኛ እንደ ስብስብ

Technical information

የ ምክር ምልክት

This function is available since LibreOffice 5.2.


This function is NOT part of the Open Document Format for Office Applications (OpenDocument) Version 1.3. Part 4: Recalculated Formula (OpenFormula) Format standard. The name space is

COM.MICROSOFT.FORECAST.ETS.SEASONALITY

Please support us!

Please support us!